

ለምን በKadoono ይገበያያሉ
አስተማማኝ አቅራቢዎችን ማግኘት ልፈታኝ ሊሆን ይችላል፣ ግን በKadoono ቀላል ያደርግሎታል። በአዲስ አበባ፣ ሌጎስ፣ ናይሮቢ፣ ዱባይ ወይም ኒውዮርክ የጅምላ አከፋፋይ ከሆኑ ከአፍሪካ እና ከአለም ዙሪያ ካሉ ታማኝ አቅራቢዎች ጋር በቀጥታ እናገናኞታለን።
ከካዶኖ ጋር ቢሰሩ የሚከተሉትን ያገኛሉ
✅ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የጅምላ ምርቶችን ማግኘት
✅ ተመጣጣኝ ዋጋ በቀጥታ ከአቅራቢዎች ወይም ከአምራቾች ያገኛሉ
✅ የተሻለ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የግብይት ስርዓት
እኛ መድረክ ብቻ አይደለንም- አዳዲስ ገበያዎችን ለማዳረስ የምናገዝዎ ድልድይ ነን፣ በእርግጠኝነት እንዲያድጉ እንረዳዎታለን። ዛሬ ከ መስራት ቢጀምሩ በብልሃት እና በውጤታማ መንገድ መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ
የተለያየ አይነት ምርቶች
ከ10,000 በላይ ምርቶችን በፋሽን፣ በኤሌክትሮኒክስ፣ በግብርና፣ በውበት መጠበቂያ እና ሌሎችንም ያግኙ፡፡ በቀጥታ ከተረጋገጡ የአፍሪካ አልያም የአለምአቀፍ አምራች እና አቅራቢዎች በቀጥታ ያግኙ።
ተመጣጣኝ ዋጋ ለከፍተኛ ትርፍ
የጅምላ ቅናሾችን ይደራደሩ፣ ከበርካታ ሻጮች የተሰጡ የዋጋ ተመኖችን ያወዳድሩ፣ እና ትርፋማ በማድረግ ንግድዎ ያበለጽጉ።
የታመኑ አቅራቢዎች ያለስጋት ይገበያዩ
ሁሉም ሻጮች ጥብቅ በሆነ የማረጋገጫ ሂደት ያልፋሉ። በዚህ መረጃ ላይ በመመሰረት ደረጃ አሰጣጦችን፣ የግብይት ታሪክን እና የምስክር ወረቀቶችን በመገምገም ይወስኑ፡፡
ቀልጣፋና ውጤታማ የሆነ ሎጂስቲክስ
የሎጂስቲክስ አጋሮቻችንን በመጠቀም እንከን የለሽ የእቃ ማጓጓዣ፣ የጉምሩክ ክሊራንስ እና ከወደብ ወደ መጋዘንዎ መጓጓዣ መጠቀም ይችላሉ፡፡
ደህንነቱ የተጠበቀ ግብይቶች
Kadoono በመጠቀም ደህንነቱ የተጠበቀ ግብይት እና ለግዢዎችዎ ክፍያ ለመፈጸም ብዙ አማራጮችን ያገኛሉ::
የታመኑ እና ደህንነታቸው የተጠበቁ የአለም አቀፍ ምርቶችን ማግኛ መንገድ

የጥራት ማረጋገጫ
የአለም አቀፍ ደረጃዎችን የሚያሟሉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በእያንዳንዱ ሂደት የምርቶቹን ጥራት እናረጋግጣለን እና እንጠብቃለን።

የአደጋ እና ስጋት ቁጥጥር
መሃል ላይ በመሆን Kadoono ለሻጮች እና ለገዢዎች ሊመጣ የሚችል አደጋ እና ስጋትን ይቀንሳል፣ እንከን የለሽ እና ቀልጣፋ ግብይት እንዲኖር ያደርጋል።

የክፍያ ስርዓት
ለንግድ ፍላጎቶችዎ ምርጥ የክፍያ አማራጮችን በመምራት ክፍያዎችን እናመቻቻለን እና ወጥ የሆነ የግብይት ሂደትን እናረጋግጣለን።

ግንኙነቶችን መገንባት
በአፍሪካ እና በዓለም ዙሪያ ያሉ የድርጅታችን ሰራተንኞች ከገዢዎች ጋር ጠንካራ ግንኙነት በመፍጠር እና ሽያጮችን ለመምራት እርስዎን ወክለው ይሰራሉ።
ለረጅም ጊዜ ዓለም አቀፍ ስኬት የእርስዎ አጋር
ካዶኖ ለረጅም አለምአቀፍ ስኬት ታማኝ አጋርዎ ነው። የእኛ መድረክ እንከን የለሽ ግብይቶችን፣ የተረጋገጡ ሻጮችን እና ደህንነታቸው የተጠበቁ ክፍያዎችን ያረጋግጣል፣ ይህም አለም አቀፍ ንግድን ቀላል እና ደህንነቱ የተጠበቀ ያደርገዋል። በስትራቴጂካዊ ድጋፍ እና አስተማማኝ የገበያ ቦታ፣ ግብይቶችን ያለልፋት እንዲያድጉ እና እንዲስፋፉ እናግዛለን።

Your Company
የKadoono ዓለም ዓቀፍ ቢሮዎች

















ልምድ ያላቸው የቡድን አባላቶቻን

Mahad Hassan
ETHIOPIA

Abdiaziz Nur
Europe UK

Igor Pilepic
Europe

Abdulrahman Ali
Turkey & MENA
